1ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ 2ጥርሶችሽ ከመታጠቢያ ወጥተው እንደ ተሸለቱ 3ከንፈሮችሽ እንደ ቀይ ሐር ፈትል ናቸው፥ 4አንገትሽ ለሰልፍ ዕቃ መስቀያ እንደ ተሠራ እንደ ዳዊት ግንብ ነው፤ 5ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ እንደ ተወለዱ፥ 6ቀኑ እስኪነፍስ ጥላውም እስኪያልፍ ድረስ፥ 7ወዳጄ ሆይ፥ ሁለንተናሽ ውብ ነው፥ 8ሙሽሪት ሆይ፥ ከሊባኖስ ነዪ፤ 9እኅቴ ሙሽሪት ሆይ፥ ልቤን ማረክሽው፤ 10እኅቴ ሙሽሪት ሆይ፥ ጡቶችሽ እንዴት ያማሩ ናቸው? 11ሙሽሪት ሆይ፥ ከከንፈሮችሽ የማር ወለላ ይንጠባጠባል፤ 12እኅቴ ሙሽሪት የተቈለፈች ገነት፥ 13መንገድሽም ሮማንና የተመረጠ ፍሬ፥ 14ናርዶስ ከቀጋ ጋር፥ የሽቱ ሣርና ቀረፋም፥ 15አንቺ የገነት ምንጭ፥ የሕይወት ውኃ ጕድጓድ፥ 16የሰሜን ነፋስ ሆይ፥ ተነሥ፥