1ሌሊት በምንጣፌ ላይ 2እነሣለሁ በከተማዪቱም እዞራለሁ፥ 3ከተማዪቱን የሚጠብቁት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ 4ከእነርሱም ጥቂት እልፍ ብዬ 5እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ 6መዓዛዋ እንደ ከርቤና እንደ ዕጣን የሆነው፥ 7እነሆ፥ የሰሎሞን አልጋ ናት፤ 8ሁሉም ሰይፍ የያዙና ሰልፍ የተማሩ ናቸው፤ 9ንጉሡ ሰሎሞን መሸከሚያን 10ምሰሶዎቹን የብር አደረገ፥ መደገፊያውንም የወርቅ፥ 11እናንት የጽዮን ቈነጃጅት፥