1እኔ የዱር ጽጌረዳ፥ የቈላም የሱፍ አበባ ነኝ። 2በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ፥ 3በዱር እንዳለ እንኮይ፥ 4ወደ ወይን ቤት አገቡኝ፥ 5በሽቱ አጸኑኝ፥ 6ቀኙ ታቅፈኛለች። 7እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ 8እነሆ፥ የልጅ ወንድሜ ቃል በተራሮች ላይ ሲዘልል፥ 9ልጅ ወንድሜ በቤቴል ተራሮች ላይ ሚዳቋን ወይም የዋሊያን እንምቦሳ ይመስላል፤ 10ልጅ ወንድሜ እንዲህ ብሎ መለሰልኝ፦ 11እነሆ፥ ክረምቱ ዐለፈ፥ 12አበባ በምድር ላይ ታየ፥ 13በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ፥ 14ፊትህን አሳየኝ፥ 15የወይን ቦታችን ያብብ ዘንድ፥ 16ልጅ ወንድሜ የእኔ ነው፥ እኔም የእርሱ ነኝ፤ 17ልጅ ወንድሜ ሆይ፥ ቀኑ እስኪነፍስ፥