1ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር። 2በአፉ አሳሳም ይስመኛል፥ 3የሽቱሽ መዓዛ ከሽቱ ሁሉ መዓዛ ያማረ ነው፥ 4ከወደ ኋላህም ሳቡህ፥ በሽቱህ መዓዛም እንሮጣለን፤ 5እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እኔ ጥቁር ነኝ፤ 6ፀሓይ መልኬን አክስሎታልና 7ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፤ 8አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ 9ወዳጄ ሆይ፥ በፈርዖን ሰረገሎች እንዳለ ፈረሴ መሰልሁሽ። 10ጕንጮችሽ እንደ ዋኖስ እጅግ ያማሩ ናቸው፥ 11ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም ያድርጉልሽ። 12ንጉሡ በማዕድ እስከሚቀርብ ድረስ፥ 13ውዴ ለእኔ በጡቶች መካከል እንደሚያርፍ 14ልጅ ወንድሜ ለእኔ በዐይንጋዲ ወይን ቦታ እንዳለ 15ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ 16ልጅ ወንድሜ ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ውብ ነህ፥ 17የቤታችን ሰረገላ የዝግባ ዛፍ ነው፥