1እኅቴ ሙሽሪት ሆይ፥ ወደ ገነቴ ገባሁ፥ 2እኔ ተኝቼ ነበር፥ ልቤ ግን ነቅታ ነበር፤ 3ቀሚሴን አወለቅሁ፥ እንዴት እለብሰዋለሁ? 4ልጅ ወንድሜ እጁን በቀዳዳ ሰደደ፥ 5ለልጅ ወንድሜ እከፍትለት ዘንድ ተነሣሁ፤ 6ለልጅ ወንድሜ ከፈትሁለት፥ 7ከተማዪቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ 8እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ 9አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ 10ወንድሜ ነጭና ቀይ ነው፥ 11ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው፤ 12ዐይኖቹ በሙሉ የውኃ ኵሬ አጠገብ እንዳሉ 13ጕንጮቹ ሽቱን የሚያፈስሱ የሽቱ መደብ ናቸው። 14እጆቹ የተርሴስ ፈርጥ እንዳለባቸው እንደ ለዘቡ የወርቅ ቀለበቶች ናቸው፤ 15እግሮቹ በምዝምዝ ወርቅ እንደ ተመሠረቱ 16ጕሮሮው እጅግ ጣፋጭ ነው፥ ሁለንተናውም የተወደደ ነው፤