የጥበብ ጥሪ
1ጥበብ ለራስዋ ቤቷን ሠራች፥ 2ፍሪዳዋን አረደች፥ የወይን ጠጅዋንም በማድጋዋ ጨመረች። 3አገልጋዮችዋን ልካ 4“አላዋቂ የሆነ ወደ እኔ ይምጣ፤” 5“ኑ፥ እንጀራዬን ብሉ፥ 6ስንፍናን ትታችሁ በሕይወት ኑሩ፥ 7ክፉዎችን የሚያስተምር ለራሱ ውርደትን ይቀበላል፥ 8ሰነፎችን አትገሥጽ እንዳይጠሉህ፥ 9ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ 10የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ 11በዚህ ሥርዐት ብዙ ዘመን ትኖራለህ፥ 12ልጄ ሆይ፥ ለራስህ ጠቢብ ብትሆን ለባልንጀራህም ጠቢብ ትሆናለህ፥ 13ሰነፍና ነዝናዛ፥ እንጀራንም ያጣች ሴት 14በቤቷ ደጅ በአደባባይ 15በመንገድ የሚያልፉትን 16ከእነርሱ ወገን ሰነፍ የሆነው ወደ እርሷ ይቀርባል። 17“የተሸሸገ እንጀራን አሰማምረህ ዳስስ። 18ነገር ግን እርሱ ከኀያላን ወገን በእርሷ ዘንድ የሚጠፉ እንዳሉ፥