ስለ አመንዝራ ሴት አታላይነት
6በቤትWa መስኮት ሆና ወደ ዐደባባይ ትመለከታለችና፤ 7ከአላዋቂዎች ወጣቶች መካከል ከዕውቅት ድሃ የሆነውን ጐልማሳ ብታይ፥ 8በቤቷም አቅራቢያ ባለው መንገድ ሲሄድ ሲናገርም፤ 9ማታ ሲመሽ፥ ውድቅትም ሲሆን፥ 10የምንዝር ጌጥ ያላት የጐልማሶችን ልብ እንዲሰቀል የምታደርግ ሴት 11ሁከተኛና አበያ ናት፥ 12አንድ ጊዜ በጎዳና፥ በሌላ ጊዜም በአደባባይ፥ 13ያዘችውም ሳመችውም፤ 14“የፍቅሬ መሥዋዕት ነው፤ 15ስለዚህ እንድገናኝህ መጣሁ፥ 16በአልጋዬ ላይ ማለፊያ ሰርፍ ዘርግቼበታለሁ፥ 17በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ። 18ና፥ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ። 19ባለቤቴ በቤቱ የለምና፥ 20በእጁም የወርቅ ከረጢት ይዞአል፤ 21በብዙ ጨዋታዋ እንዲስት ታደርገዋለች፤ 22እርሱ አንገቱን ደፍቶ ይከተላታል፥ 23ወደ ወጥመድ እንደሚቸኩል ዎፍ፥ 24ልጄ ሆይ፥ አሁን እንግዲህ ስማኝ፥ 25ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ 26ብዙዎችን ወግታ አስታለች፤ 27ቤቷ ወደ ሞት ጓዳ የሚያወርድ