1ልጄ ሆይ፥ ለወዳጅህ ዋስ ብትሆን፥ 2የሰው ከንፈሩ ጽኑ ወጥመድ ነው፤ 3ልጄ ሆይ፥ እኔ የማዝዝህን አድርግ፤ ራስህንም አድን፤ 4ለዐይንህ እንቅልፍን፥ ለሽፋሽፍቶችህም ሸለብታን አትስጥ፤ 5እንደ ሚዳቋ ከወጥመድ፥ 6አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥ 7ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥ 8መብሉን በበጋ ይሰበስባል፥ 9አንተ ታካች እስከ መቼ ትተኛለህ? 10ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂትም ትቀመጣለህ፥ 11እንግዲህ ድህነት እንደ ክፉ መልእክተኛ፥ 12ዓመፀኛና ሰነፍ የሆነ ሰው 13በዐይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥ 14ጠማማ ልቡ ሁልጊዜ ክፋትን ያስባል፤ 15ስለዚህ የማይድን ውድቀትና መመታት፥ ጥፋትም ድንገት ይደርስበታል፤ 16እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ናቸው፥ 17ትዕቢተኛ ዐይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ 18ክፉ ዐሳብን የሚያበቅል ልብ፥ 19ሐሰተኛ ምስክርን የሚያቀጣጥል፥
ከዝሙት መራቅ እንደሚገባ
20ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ሕጎች ጠብቅ፥ 21ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ 22ስትሄድም ይመራሃል፤ 23ትእዛዝ መብራት፥ ሕግም ብርሃን ነውና፥ 24ከጐልማሳ ሚስት፥ 25ውበቷ ድል አይንሣህ። 26የአመንዝራ ሴት ክብር እስከ አንዲት እንጀራ ነው፤ 27በጕያው እሳትን የሚታቀፍ፥ 28ወይም በፍም ላይ የሚሄድ፥ 29ወደ ጐልማሳ ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፤ 30የሚሰርቅ ሌባ ቢያዝ የሚደንቅ አይደለም፥ 31ቢያዝም ሰባት እጥፍ ይከፍላል፥ 32አመንዝራ ግን በአእምሮው ጉድለት፥ 33ቍስልንና ውርደትን ያገኛል፥ 34ባሏ ቅንዐትንና ቍጣን የተመላ ነውና፥ 35የጠብ ካሣ በምንም አይለወጥም፥