የአባት ምክር ለልጆች
1ልጄ ሆይ! ሕጎቼን አትርሳ፥ 2ብዙ ዘመናትንና ረጅም ዕድሜን 3ምጽዋትና ሃይማኖት ከአንተ አይራቁ፤ 4ባላሟልነትን ታገኛለህና፥ 5በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታምነህ ኑር፥ 6በመንገድህ ሁሉ ጥበብን ዕወቃት፥ 7በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ 8ይህም ለሥጋህ ፈውስ፥ 9እግዚአብሔርን በእውነት በአገኘኸው ሀብትህ አክብረው። 10ጐተራህም እህልን ይሞላል። 11ልጄ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ ቸል አትበል፥ 12አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ 13ጥበብን የሚያገኝ፥ 14በወርቅና በብር፥ በብዙም መዛግብት 15ዋጋው ብዙ ከሆነ ዕንቍም የከበረች ናት። 16ረጅም ዕድሜና የሕይወት ዘመን በቀኝዋ ነው። 17መንገዶችዋ መልካም መንገዶች ናቸው። 18እርስዋ ለሚመረኰዛት ሁሉ የሕይወት ዛፍ ናት፥ 19እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፥ 20በዕውቀቱ ቀላያት መነጩ፥ 21ልጄ ሆይ፥ ቸል አትበል 22ነፍስህ ትድን ዘንድ፥ 23በመንገድህም ሁሉ በመተማመን ትሄዳለህ፥ 24በተቀመጥህም ጊዜ አትፈራም፤ 25ከሚመጣብህም አስደንጋጭ ነገር፥ 26እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይኖራልና፥ 27ለተቸገረው ሰው በጎ ነገር ማድረግን ቸል አትበል፥ 28በጎ ነገርን ማድረግ ሲቻልህ፥ 29እርሱ ተማምኖብህ ከአንተ ጋር ተቀምጦ ሳለ፥ 30እርሱ በላይህ የሠራው ክፉ ነገር ከሌለ፥ 31ከክፉ ሰዎች ዘንድ ሽሙጥን ገንዘብ አታድርግ፥ 32ኀጢአተኛ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነውና፤ 33የእግዚአብሔር መርገም በክፉዎች ቤት ነው፥ 34እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማቸዋል፤ 35ጠቢባን ክብርን ይወርሳሉ፤