ከጥበብ የሚገኝ በረከት
1ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ብትቀበል፥ 2ጆሮህ ጥበብን ትሰማለች፥ 3ጥበብን ብትጠራት፥ ቃልህንም ለማስተዋል ብትሰጥ፥ 4እርስዋንም እንደ ብር ብትፈልጋት፥ 5የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ 6እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ 7እርሱ ቅንነትን ለሚያደርጉ ደኅንነትን ያከማቻል፤ 8የጽድቅን ጎዳና ይጠብቃል፤ 9የዚያን ጊዜ ጽድቅንና ፍርድን ታውቃለህ፤ 10ጥበብ ወደ ልብህ በመጣች ጊዜ፥ 11መልካም ምክር ትጠብቅሃለች፤ 12አንተን ከክፉ መንገድ፥ 13እነርሱ በጨለማ መንገድ ይሄዱ ዘንድ 14ክፉ በመሥራት ደስ ለሚላቸው 15መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ 16ከቀናች መንገድ እንዳያርቁህ፥ 17ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ጠብቅ፥ 18ቤቷን በሞት አጠገብ አኖረች፥ 19ወደ እርስዋ የሚገቡ ሁሉ አይመለሱም፥ 20ቀና መንገዶችን ቢሄዱ 21ደጋግ ሰዎች በምድር ላይ ይቀመጣሉ፥ 22የክፉዎች መንገዶች ከምድር ላይ ይጠፋሉ፤