መጽሐፈ ምሳሌ 1
1ለእስራኤል የነገሠ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ 2ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ 3የቃልን መልስ ለመቀበል 4ብልሃትን ለየውሃን ይሰጥ ዘንድ 5ጠቢብ እነዚህን በመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ 6ምሳሌንና የተሸሸገውን ነገር፥
ምክር ለወጣቶች
7የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ 8ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ምክር ስማ፥ 9ለራስህ የክብር ዘውድን 10ልጄ ሆይ፥ ዝንጉዎች ሰዎች አያስቱህ፤ 11“ና ከእኛ ጋር ደምን በማፍሰስ አንድ ሁን፥ 12በሕይወት ሳለ እንደ ሲኦል እንዋጠው፥ 13ብዙ ሀብቱን እንሰብስብ፥ 14ዕጣህን ከእኛ ጋር ጣል፤ 15ልጄ ሆይ፥ ከእነርሱ ጋር በመንገድ አትሂድ፥ 16እግሮቻቸው ወደ ክፋት ይሮጣሉና፥ 17ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ አይደለምና፥ 18መግደልን የለመዱ እነርሱ ክፋትን ለራሳቸው ይሰበስባሉ። 19ይህ መንገድ ኀጢአትን የሚፈጽሙ ሁሉ ነው።
የጥበብ ጥሪ
20ጥበብ በጎዳና ትመሰገናለች፤ 21በግንብ ድምድማት ትሰብካለች፥ 22“ይህን ያህል ዘመን የዋሃን ጽድቅን ሲከተሉ አያፍሩም። 23እነሆ፥ የቃሌን መንፈስ እነግራችኋለሁ፤ 24በጠራሁ ጊዜ አልሰማችሁኝምና 25“ምክሬን ሁሉ ናቃችሁ፥ 26ስለዚህ እኔ በጥፋታችሁ እሥቃለሁ፤ 27ጭቅጭቅ ድንገት በመጣባችሁ ጊዜ፥ 28ግን በጠራችሁኝ ጊዜ እኔ አልሰማችሁም፤ 29ዕውቀትን ጠልተዋልና፥ 30ምክሬን ይመለከቱ ዘንድ አልፈቀዱምና፥ 31ስለዚህ የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ 32አላዋቂዎችን አለመመለሳቸው ትገድላቸዋለችና፥ 33የሚሰማኝ ግን በተስፋ ይኖራል፥