1በመኳንንት ማዕድ ለመብላት በተቀመጥህ ጊዜ፥ 2በእጅህ ተቀበል፥ 3ብትሳሳ ግን ምግቡን አትውደድ 4አንተም ድሃ ስትሆን ከባለጠጋ ጋር አትወዳደር። 5በእርሱ ላይ ዐይንህን ብታተኩር አታገኘውም፥ 6ከስስታም ሰው ጋር አትመገብ፥ 7ሣርን እንደሚበላ ይበላል፥ ይጠጣልም፤ 8የበላኸውን ትተፋለህ፥ 9በሰነፍ ጆሮ አንዳች አትናገር፥ 10አባቶችህ ያኖሩትን የድንበር ምልክት አታፍልስ፤ 11ታዳጊአቸው እግዚአብሔር ጽኑ ነውና፥ 12ልብህን ለተግሣጽ ስጥ፥ 13ሕፃናትን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ 14አንተ በበትር ትመታቸዋለህ፥ 15ልጄ ሆይ፥ ልብህ ጠቢብ ይሁን 16በከንፈሮችህ ቃሌ ብትኖር 17ልብህ በኀጢአተኞች አይቅና፤ 18ብትጠብቃቸው ዘመድ ይሆኑሃል፥ 19ልጄ ሆይ፥ ስማ፥ ጠቢብም ሁን፥ 20የወይን ጠጅ ጠጭ አትሁን፤ 21ሰካራምና አመንዝራ ይደኸያል፥ 22ልጄ ሆይ፥ የወለደህን አባትህን ስማ፥ 23እውነትን ግዛ፥ አትሽጣትም፥ 24ጻድቅ አባት በመልካም ያሳድጋል፥ 25አባትህና እናትህ በአንተ ደስ ይላቸዋል፥ 26ልጄ ሆይ፥ ልብህን ስጠኝ፥ 27አመንዝራ ሴት የተነደለች ማድጋ ናት፥ 28ወደ እርሷ የሄደ ፈጥኖ ይጠፋል፥ 29ልጄ ሆይ፥ ዋይታ ለማን ነው? 30የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን? 31ወደ ጽዋዎችና ወደ ብርሌ ዐይንህን ብትሰጥ፥ 32በመጨረሻም እባብ እንደ ነደፈው፥ 33ዐይኖችህ ጋለሞታዎችን ያያሉ፥ 34በጥልቅ ባሕር ውስጥ እንደሚተኛ ትሆናለህ፥ 35“መቱኝ፥ ያውም አልተሰማኝም፤