1የንጉሥ ልብ እንደ ውኃ ፈሳሽ በእግዚአብሔር እጅ ነው፤ 2ሰው ሁሉ ለራሱ ጻድቅ መስሎ ይታያል፤ 3ጽድቅንና ቅን ፍርድን ማድረግ 4ለስድብ በልብ አለመቸኮል ታላቅ ዕውቀት ነው 5የትጉህ ዐሳብ ወደ ጥጋብ ያደርሳል፥ 6በሐሰተኛ ምላስ ሀብትን የሚያከማች ከንቱ ነገርን ይከተላል፥ 7ጽድቅን ያደርጉ ዘንድ አይወድዱምና 8እግዚአብሔር ለጠማሞች ጠማማ ሥራን ይልክባቸዋል፤ 9ከነዝናዛ ሴት ጋር በተለሰነ ቤት ከመቀመጥ ይልቅ፥ 10የኀጢአተኛ ነፍስ በአንድ ሰው እንኳ ይቅር አትባልም። 11ክፉ ሰው ሲዋረድ የዋህ ሰው ዐዋቂ ይሆናል፤ 12የክፉዎች ልብ ጽድቅን አያውቅም፥ 13ድሃን እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው፥ 14በስውር ያለ ስጦታ ቍጣን ይመልሳል፥ 15ፍርድን ማድረግ ለጻድቃን ደስታ ነው፤ 16ከጽድቅ መንገድ የሚሳሳት ሰው፥ 17ደስታን የሚወድድ ድሃን ይሆናል፥ 18ኃጥእ በጻድቅ ዘንድ የተናቀ ነው፥ 19ከቍጡ፥ ከነዝናዛና ከነገረኛ ሴት ጋር ከመቀመጥ ይልቅ 20የተወደደ መዝገብ በጠቢባን አፍ ያርፋል፤ 21ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል 22ጠቢብ የጸናች ከተማን ይገባባታል፥ 23አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ 24የችኩል፥ የነዝናዛና የነገረኛ ሰው ስሙ ቸነፈር ነው፥ 25ታካችን ምኞቱ ትገድለዋለች፥ 26ኃጥእ ቀኑን ሁሉ ክፉ ምኞትን ይመኛል፥ 27የኃጥኣን መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ 28ሐሰተኛ ምስክር ይጠፋል፤ 29ኃጥእ ሰው ያለ ኀፍረት ፊት ለፊት ይቃወማል፤ 30ጥበብና ብርታት፥ ምክርም፥ 31ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤