1ለተሳዳቢና ለሰካራም ወይን ክፉ ነው፥ 2የንጉሥ ቍጣ ከአንበሳ ቍጣ አያንስም፤ 3የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል ነው፤ 4ታካች ሰው ሲያሽሟጥጡት አያፍርም፤ 5ምክር በሰው ልብ እንደ ጥልቅ ውኃ ነው፤ 6ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር ነው፤ 7ያለ ነውር ወደ እውነት በንጹሕ የሚሄድ፥ 8እውነተኛ ንጉሥ በዙፋኑ በተቀመጠ ጊዜ 9ንጹሕ ልብ አለኝ ብሎ የሚመካ ማን ነው? 10ሁለት ዐይነት ሚዛንና ሁለት ዐይነት መስፈሪያ፥ 11የእውነተኛ ጐልማሳ መንገዱ የቀና ነው። 12የሚሰማ ጆሮና የሚያይ ዓይን፥ 13እንዳትወገድ ማማትን አትውደድ። 14የሚገዛ ሰው፦ “ክፉ ነው፥ ክፉ ነው” ይላል፤ 15ወርቅና ብዙ ቀይ ዕንቍ ይገኛል፤ 16ለማያውቀው ከተዋሰ ሰው ልብሱን ውሰድ፥ 17የሐሰት እንጀራ ለሰው የጣፈጠ ነው፤ 18ዐሳብ በምክር ትጸናለች፥ 19ዘዋሪ ሐሜተኛ ምሥጢርን ይገልጣል፤ 20አባቱንና እናቱን የሚያማ ብርሃኑ ይጠፋል፥ 21አስቀድሞ ለርስት የሚቸኩል፥ 22ጠላቴን እበቀለዋለሁ አትበል፤ 23ሁለት ዓይነት ሚዛን በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ 24የሰው አካሄዱ በእግዚአብሔር ዘንድ ይቃናል፤ 25ሰው ከገንዘቡ በችኮላ የተቀደሰ ነው ብሎ ቢሳል፥ 26ብልህ ንጉሥ የኃጥኣን መንሽ ነው፥ 27የሰው መንፈስ የሆድን መዛግብት የሚመረምር፥ 28ቸርነትና እውነት ንጉሥን ይጠብቁታል፤ 29ለጐልማሶች ጌጣቸው ጥበብ ነው። 30ሽብርና ስደት ክፉዎችን ድንገት ይገናኛቸዋል፥