1በከንፈሩ ከሚወሳልት አላዋቂ ይልቅ፥ 2ነፍስ ዕውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ 3የሰው ስንፍናው መንገዱን ያጣምምበታል፥ 4ባለጠጋ ብዙ ወዳጆችን ይጨምራል፤ 5ሐሰተኛ ምስክር ሳይቀጣ አይቀርም፥ 6ብዙ ሰዎች በነገሥታት ፊት ያገለግላሉ፥ 7ድሃ ወንድሙንም የሚጠላ ሰው ሁሉ፥ 8ጥበብን የሚያገኝ ራሱን ይወድዳል፥ 9ሐሰተኛ ምስክር ከቅጣት አይድንም፤ 10ለአላዋቂ ቅምጥልነት አይገባውም፥ 11ይቅር ባይ ሰው ይታገሣል፥ 12የንጉሥ ቍጣ እንደ አንበሳ ግሣት ነው፥ 13አላዋቂ ልጅ ለአባቱ ኀፍረት ነው፥ 14አባቶች ለልጆቻቸው ቤትንና ሀብትን ያወርሳሉ፤ 15ችግረኛን ሰው ሽብር ይይዘዋል፥ 16ትእዛዛትን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃል፤ 17ለድሃ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ 18ለተስፋ ይሆንህ ዘንድ ልጅህን ግረፍ፥ 19ዐሳበ ክፉ ሰው ብዙ ያጠፋል፤ 20ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ምክር ስማ፥ 21በሰው ልብ ብዙ ዐሳብ አለ፤ 22ምጽዋት ለሰው ፍሬ ነው፤ 23እግዚአብሔርን መፍራት የሰው ሕይወት ነው፤ 24ታካች ሰው እጁን በብብቱ ይሸሽጋል፥ 25ፌዘኛን ብትገርፈው አላዋቂው ብልሃተኛ ይሆናል፤ 26አባቱን የሚያዋርድ እናቱንም የሚያሳድድ፥ 27የአባቱን ትምህርት ከመጠበቅ የሚከለከል ልጅ፥ 28ለአላዋቂ ልጅ የሚዋስ ፍርድን ያስነቅፋል፥ 29ለክፉዎች ሰዎች መቅሠፍት ተዘጋጅቶላቸዋል፥