1ከወዳጆቹ መለየትን የሚወድድ ሰው ምክንያትን ይፈልጋል፥ 2የዕውቀት ድሃ ጥበብን አይወድድም፤ 3ኀጢአተኛ ወደ ጥፋት ጥልቅ በመጣ ጊዜ ቸል ይላል፥ 4ቃል በብልህ ሰው ልብ ውስጥ የጠለቀ ውኃ ነው፥ 5የኃጥኣንን ፊት ማድነቅ መልካም አይደለም። 6አላዋቂን ከንፈሮቹ ወደ ክፉ ያደርሱታል፥ 7የአላዋቂ አፍ ለራሱ ጥፋት ነው፥ 8ፍርሀት ሰነፎችን ይጥላል፥ 9በሥራው ራሱን የማያድን፥ 10የእግዚአብሔር ስም ታላቅ ኀይል ነው፤ 11የባለጠጋ ሰው ሀብቱ የጸናች ከተማ ናት፥ 12ከመውደቅ በፊት የሰው ልቡ ከፍ ከፍ ይላል፥ 13ሳይሰማ ነገርን የሚመልስ 14ብልህ አገልጋይ የጌታውን ቍጣ ያበርዳል፥ 15የብልህ ልብ ዕውቀትን ገንዘብ ያደርጋል፥ 16ሀብት ሰውን ከፍ ከፍ ያደርጋል፥ 17ከፍርድ በፊት ራሱን የሚከስስ ጻድቅ ነው፥ 18ዕጣ ክርክርን ያስተዋል፥ 19ወንድሙን የሚረዳ ወንድም እንደ ጸናችና ከፍ እንዳለች ከተማ ነው። 20ሰው ሆዱን ከአፉ ፍሬ ይሞላል፥ 21ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ 22ደግ ሚስትን ያገኘ ሞገስን አገኘ፥