የኢዮብ መልስ
1ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፦ 2“በእውነት እንዲህ እንደ ሆነ ዐወቅሁ፤ 3ከእርሱ ጋር ይከራከር ዘንድ ቢወድድ፥ 4በልቡ ጠቢብ ነው፥ ኀይለኛም፥ ታላቅም ነው፤ 5ተራሮችን ይነቅላል፤ አያውቁትምም፤ 6ምድርን ከሰማይ በታች ከመሠረቷ ያናውጣታል፥ 7ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፤ 8ሰማያትን ብቻውን ይዘረጋል፥ 9ድብ የሚባለውን ኮከብና ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ፥ 10ታላቁንና የማይመረመረውን ነገር፥ 11እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፤ 12እርሱ ቢያርቅ የሚመልስ ማን ነው? 13እግዚአብሔር እኔን ከመቅጣት አልተመለሰም፥ 14ቃሌን እንዴት ይሰማኛል? 15በጽድቅ ብጠራው፥ ባይሰማኝም፥ 16ብጠራው፥ እርሱም ቢመልስልኝ ኖሮ፥ 17“በዐውሎ ነፋስ ይቀጠቅጠኛል፤ 18እተነፍስ ዘንድ አይተወኝም፤ 19እርሱ በኀይል ይይዛልና፤ 20ጻድቅ ብሆን አፌ ይወቅሰኛል፤ 21ንጹሕ ነኝ፤ ራሴንም አላውቅም፤ 22“ስለዚህ እንዲህ እላለሁ፦ 23የኃጥኣን ሞታቸው ክፉ ነውና፥ 24በኃጥኣን እጅ ተሰጥተዋልና፤ 25ሕይወቴ ከሚሮጥ ሰው ይልቅ ይፈጥናል፤ 26የመርከብ መንገድ ፍለጋ፥ 27እኔ ብናገር የሚጠቅመኝ የለም፤ 28ሰውነቶቼ ሁሉ ተነዋወጡ፤ 29“ኃጢኣተኛ ሰው ከሆንሁ፤ 30ብታጠብ፥ እንደ በረዶም ብነጻ፥ 31በአዘቅት ውስጥ ታሰጥመኛለህ፤ 32የሚከራከረኝ ሰው ቢሆን ኖሮ፥ 33ማዕከላዊ ዳኛ ቢኖር፥ 34በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ 35እናገርም ነበር፤ አልፈራምም ነበር፤