የበልዳዶስ ንግግር
1አውኬናዊው በልዳዶስ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“እስከ መቼ ይህን ነገር ትናገራለህ? 3በውኑ እግዚአብሔር በዐመፅ ይፈርዳልን? 4ልጆችህ በፊቱ በድለው እንደ ሆነ፥ 5“አንተ ግን ወደ እግዚአብሔር ገሥግሥ፥ 6ንጹሕና ጻድቅ ብትሆን፥ 7ጅማሬህም ታናሽ ቢሆንም እንኳ 8ስለዚህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶችንም በየወገናቸው በትጋት መርምር፥ 9እኛ የትናንት ብቻ ነን ምንም አናውቅም፤ 10እነርሱ የሚያስተምሩህና የሚነግሩህ፥ 11“በውኑ ደንገል ረግረግ በሌለበት መሬት ይበቅላልን? 12ገና በሥሩ ሳለ፥ ሳይቈረጥም፥ 13እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ 14ቤቱም ያለ ነዋሪ ይቀራል፥ 15ቤቱን ቢደግፈውም አይቆምለትም፤ 16ከፀሐይ በታች ይሻግታል፤ 17በድንጋይ ክምር ላይ ያድራል፤ 18ቦታው ቢውጠው፦ 19ኀጢአተኞች እንዲሁ ይጠፋሉና፤ 20እነሆ፥ እግዚአብሔር የዋሁን ሰው አይጥለውም፥ 21የቅኖችን አፍ ሳቅ ይሞላል፥ 22ጠላቶቻቸውም ኀፍረትን ይለብሳሉ፤