1“ጥንቱን በምድር ላይ የሰው ሕይወት ጥላ አይደለምን? 2ወይም ጌታውን እንደሚፈራ አገልጋይ ጥላውንም እንደሚመኝ፥ 3እንዲሁ እኔ የከንቱ ወራትን ታገሥሁ፥ 4በተኛሁም ጊዜ፦ መቼ ይነጋል? እላለሁ፤ 5ሥጋዬ በትልና በመግል በስብሶአል፥ 6ሕይወቴ እንደ ሸማኔ መወርወርያ፥ ቀላል ሆነች 7ሕይወቴ እስትንፋስ እንደ ሆነች አስብ፤ 8የሚያየኝ ሰው ዐይን ከእንግዲህ ወዲህ አያየኝም፤ 9ደመና ከሰማይ ተበትኖ እንደሚጠፋ፥ 10ወደ ቤቱም ዳግመኛ አይመለስም፥ 11ስለዚህም እኔ አፌን አልከለክልም፤ 12ጠባቂ አዝዘህብኛልና፥ 13እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኝ ይሆን? 14አንተም በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ 15ሕይወትን ከመንፈሴ ትለያለህ። 16እንድታገሥ ለዘለዓለም እኖራለሁን? 17ሰው ምንድን ነው? ከፍ ከፍ ታደርገው ዘንድ፥ 18ማለዳ ማለዳስ ትጐበኘው ዘንድ፥ 19የማታሳርፈኝ እስከ መቼ ነው? 20የሰውን ልብ፦ የምታውቅ ሆይ፥ 21ስለ ምን መተላለፌን ይቅር አትልም?