1“አሁንም የሚመልስልህ ካለ ጥራ፥ 2ሰነፉን ሰው ቍጣ ይገድለዋልና፥ 3ሰነፎችን ሥር ሰድደው አየኋቸው፥ 4ልጆቻቸው ከደኅንነት ርቀዋል፥ 5እነርሱ የሰበሰቡትንም ጻድቃን ይበሉታል። 6ችግር ከምድር አይወጣምና፥ 7የአሞራ ግልገሎች ግን ወደ ላይ እየበረሩ ከፍ እንዲሉ፥ 8“እኔ ግን እግዚአብሔርን እለምነው ነበር፥ 9እርሱ የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና 10በምድር ላይ ዝናብን ይሰጣል፥ 11የተዋረዱትን ከፍ ያደርጋቸዋል፥ 12የተንኰለኞችን ምክር ይለውጣል፥ 13ጠቢባንንም በተንኰላቸው ይይዛቸዋል፤ 14በቀን ጨለማ ያገኛቸዋል፥ 15በጦርነት ይጠፋሉ፤ 16ለምስኪኑ ተስፋ አለውና፤ 17“ነገር ግን እግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው ብፁዕ ነው፤ 18እርሱ ይሰብራል፥ ዳግመኛም ይጠግናል፤ 19ስድስት ጊዜ ከክፉ ነገር ያድንሃል፥ 20በራብ ጊዜ ከሞት ያድንሃል፥ 21ከምላስ ጅራፍ ይሰውርሃል፥ 22በኃጥኣንና በዐመጸኞች ላይ ትስቅባቸዋለህ፤ 23የምድረ በዳ አራዊትም ከአንተ ጋር ይስማማሉ። 24ያንጊዜ ቤትህ በሰላም እንዲሆን ታውቃለህ፤ 25ዘርህም ብዙ እንዲሆን፥ 26በወራቱ የደረሰ አዝመራ እንዲሰበሰብ፥ 27እነሆ፥ ይህን ዐውቀን መረመርን፥ የሰማነውም ይህ ነው፤