የኤልፋዝ ንግግር
1ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“በመከራ ሳለህ ነገር አታብዛ፥ የነገር ብዛት ምን ይጠቅምሃል? 3እነሆ፥ አንተ ብዙዎችን ታስተምር ነበር፥ 4በቃልህ በሽተኞችን ታስነሣ ነበር፥ 5አሁን ግን ሕማም በአንተ ላይ መጥቶ ዳሰሰህ። 6ጥንቱን ፍርሀትህ፥ ተስፋህም፥ 7እባክህ አስብ፥ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ ማን ነው? 8እኔ እንዳየሁ፥ ኀጢኣትን የሚያርሱ፥ የሚዘሩአትም 9በእግዚአብሔርም ትእዛዝ ይጠፋሉ፥ 10የአንበሳው ጩኸት፥ የአንበሳዪቱም ድምፅ፥ 11“ገብረ ጉንዳን ምግብ በማጣት አለቀ፥ 12ነገር ግን አንተ አንዳች እውነት አድርገህ ቢሆን ኖሮ፥ 13በሰዎች ላይ ፍርሀት በወደቀ ጊዜ 14ድንጋጤና መንቀጥቀጥ ያዙኝ፤ 15መንፈሴም በፊቴ ዐለፈ፥ 16ተነሣሁ፤ ነገር ግን አላወቅሁም፥ 17በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ የሚሆን ሟች ማን ነው? 18እነሆ፥ አገልጋዮቹንም አይተማመናቸውም፥ 19ይልቁንም ከአንድ ዐይነት ጭቃ የተፈጠርን እኛ፥ 20ከጥዋት እስከ ማታ አይኖሩም። 21እፍ ብሎባቸዋልና ይደርቃሉ፥