ኢዮብ የተወለደበትን ቀን እንደ ረገመ
1ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፈተ፥ የተወለደባትንም ቀን ረገመ። 2እንዲህም አለ፦ 3“ያች የተወለድሁባት ቀን ትጥፋ፥ 4ያች ቀን ጨለማ ትሁን፤ 5ጨለማና የሞት ጥላ ያግኙአት፤ 6ያች ቀንም የተረገመች ትሁን። 7ለዚያም ሌሊት ጭንቅ ይሁን፥ 8ነገር ግን ሌዋታንን ለመግደል የተዘጋጀ 9የዚያ ሌሊት ኮከቦች ይጨልሙ፤ 10የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ 11በማኅፀን ሳለሁ ስለ ምን አልሞትሁም? 12ጕልበቶች ስለ ምን ደገፉኝ? 13አሁንም ተኝቼ ዝም ባልሁ ነበር፤ 14በሰይፋቸው ከከበሩ 15ወይም ወርቅን ካበዙ፥ 16ወይም ከእናቱ ማኅፀን እንደ ወጣ ጭንጋፍ፥ 17ኃጥኣን በዚያ በቍጣው መቅሠፍት ይቃጠላሉ፤ 18በዚያም የጥንት ዘመን ሰዎች በአንድነት፥ 19ታናሹና ታላቁ በዚያ አሉ፤ 20በመራራነት ላሉት ብርሃን፥ 21የተሰወረ ሀብትን ከሚቈፍሩ ይልቅ፥ 22ባገኙትም ጊዜ ደስ ለሚላቸው፥ 23ሞት ለሰው ዕረፍቱ ነው፥ 24ከአዝመራዬ በፊት ልቅሶዬ መጥቶአልና፥ 25የተጠራጠርሁት ነገር መጥቶብኛልና፥ 26ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥