መጽሐፈ ኢዮብ 40
1እግዚአብሔርም መለሰ፥ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ 2“በውኑ የሚከራከር ሰው
የኢዮብ መልስ
3ኢዮብም መለሰ፥ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ 4“አንተ ስታስተምረኝ እኔ የምመልሰው ምን አለኝ? 5አንድ ጊዜ ተናገርሁ፥
እግዚአብሔር ለኢዮብ እንደ መለሰለት
6እግዚአብሔርም እንደገና በደመና ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰለት፥ እንዲህም አለ፦ 7“እንግዲህ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤ 8ወይም ፍርዴን መቃወምህን ተው፥ 9እንደ እግዚአብሔር ክንድ ያለ ክንድ አለህን? 10እስኪ ልዕልናንና ኀይልን ተላበስ፤ 11የቍጣህን መላእክት ላክ፤ 12ትዕቢተኛውን ሰው ዝቅ ዝቅ አድርገው፤ 13በአፈር ውስጥ በአንድነት ሰውራቸው፤ 14በዚያን ጊዜ ቀኝ እጅህ ታድንህ ዘንድ እንድትችል፥ 15“እነሆ፥ በአንተ ዘንድ የዱር አውሬ አለ፤ 16እነሆ፥ ብርታቱ በወገቡ ውስጥ ነው፤ 17ጅራቱን እንደ ጥድ ዛፍ ያወዛውዛል፤ 18የጐድን አጥንቱ እንደ ናስ ነው፤ 19ይህ የእግዚአብሔር የፍጥረቱ አውራ ነው። 20ወደ ረዥም ተራራ በወጣ ጊዜም 21ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገል፥ 22ጥላ ያለው ዛፍ በጥላው ይሰውረዋል፤ 23እነሆ፥ ወንዙ ቢጐርፍ አይደነግጥም፤ 24ዐይኑ እያየ በገመድ ይያዛልን? 25“በውኑ ዘንዶውን በመቃጥን ታወጣለህን? 26ወይስ ስናጋ በጕንጩ ታደርጋለህን? 27በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? 28በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? 29ከዎፍ ጋር እንደምትጫወት ከእርሱ ጋር ትጫወታለህን? 30አሕዛብ ይመገቡታልን? 31ጀልባዎች ሁሉ ቢሰበሰቡ የጅራቱን ቍርበት ሊሸከሙት አይችሉም። 32እጅህን በላዩ ጫን፤