1አትፈራምን? ለእኔ አዘጋጅተሃልና። 2የሚከራከረኝና በሕይወት የሚኖርስ ማን ነው? 3ስለ እርሱ ዝም አልልም፥ 4የፊቱን መጋረጃ ማን ይገልጣል? 5የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? 6አንጀቶቹ የናስ አራዊት ናቸው፤ 7እርስ በርሳቸው የተጣበቁ ናቸውና፥ 8ሰውን ከወንድሙ ጋር አንድ ያደርጋል፤ 9እንጥሽታው ብልጭታን ያወጣል፥ 10ከአፉ የሚቃጠል መብራት ይወጣል 11የከሰል እሳት እንደሚቃጠልበት ምድጃ 12እስትንፋሱ እንደ ፍም ናት። 13በአንገቱ ኀይል ታድራለች፤ 14የአካሉ ሥጋም የተነባበረ ነው፤ 15ልቡ እንደ ዋሻ ድንጋይ የደነደነ ነው፤ 16በተመለሰም ጊዜ አራዊትና እንስሳ ይፈራሉ፥ 17ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት 18በእርሱ ዘንድ መውጊያና የብረት ልብስ እንደ ገለባ ናቸው። 19የናስ ፍላጻ ሊበሳው አይችልም፤ 20ድጅኖ ቀሰም ይመስለዋል 21መኝታው እንደ ስለታም ድንጋይ ነው፤ 22ቀላይዋን እንደ ብረት ድስት ያፈላታል፤ 23የሲኦልም ጥልቀት እንደ ምርኮ ነው። 24በተፈጠረ ጊዜ መላእክቴ የሣቁበት፥ 25ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፤