1“ዋልያ የምትወልድበትን ጊዜ ታውቃለህን? 2እርስዋ የምትወልድበትንስ ሙሉ ወራት ትቈጥራለህን? 3ልጆቻቸውንስ ያለ ፍርሃት አሳድገሃልን? 4ልጆቻቸው ያመልጣሉ። 5“የሜዳውንስ አህያ ነጻነት ማን አወጣው? 6በረሃውን ለእርሱ ቤት፥ 7በከተማው ሕዝብ ውካታ ይዘብታል፤ 8ተራራውን እንደ መሰምሪያው ይመለከተዋል፥ 9“ጎሽ ያገለግልህ ዘንድ ይፈቅዳልን? 10በቀንበር ትጠምደዋለህን? 11ጕልበቱስ ብርቱ ስለሆነ ትታመነዋለህን? 12ዘርህንስ ይመልስልህ ዘንድ፥ 13“ሰጎን ክንፍዋን በደስታ ታንቀሳቅሳለች፥ 14ዕንቍላልን በመሬት ላይ ትጥላለች፥ 15እግር ይሰብረው ዘንድ፥ 16የእርስዋ እንዳልሆኑ በልጆችዋ ላይ ትጨክናለች፤ 17እግዚአብሔር ጥበብን ከእርስዋ ከልክሎአልና፥ 18በዘመንዋ ወደ ላይ ራስዋን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፥ 19“ለፈረስ አንተ ጕልበቱን ሰጥተኸዋልን? 20በፍጹም የጦር መሣሪያ አስጊጠኸዋልን? 21በኮቴው በሸለቆው ውስጥ ይጐደፍራል፥ 22በሚገናኘው ፍላጻ ላይ ይስቃል። 23ቀስትና ጦር በእርሱ ላይ ይበረታሉ፥ 24በቍጣውም መሬትን ያጠፋል፤ 25የመለከትም ድምፅ ሲሰማ፦ እሰይ ይላል፤ 26“በውኑ ከጥበብህ የተነሣ ጭልፊት ያንዣብባልን? 27በአፍህ ትእዛዝ ንስር ከፍ ከፍ ይላልን? 28በዓለቱ ገደል ላይ ይኖራል፤ 29በዚያም ሆኖ የሚበላውን ይፈልጋል፤ 30ጫጭቶቹም ወደ ደም ይሮጣሉ፥