እግዚአብሔር ለኢዮብ እንደ መለሰለት
1ኤልዩስ ንግግሩን ካቆመ በኋላ እግዚአብሔር በደመናና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ኢዮብን ጠየቀው፤ እንዲህም አለው፦ 2“ከእኔ ምክርን የሚሸሽግ፥ 3እንግዲህ እንደ ሰው ወገብህን ታጠቅ፤ 4ምድርን በመሠረትሁ ጊዜ አንተ ወዴት ነበርህ? 5ብታውቅ መስፈሪያዋን የወሰነ፥ 6መሠረቶችዋ በምን ላይ ተተክለው ነበር? 7ከዋክብት በተፈጠሩ ጊዜ 8ከእናቷ ማኅፀን በወጣች ጊዜ፥ 9ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። 10ድንበርም አደረግሁላት። 11እስከዚህ ድረስ ድረሺ፥ ከወሰንሽም አትለፊ፤ 12“የንጋት ወገግታ በአንተ ተፈጥሮአልን? 13የምድርን ዳርቻ ይይዝ ዘንድ፥ 14አንተ ጭቃውን ከመሬት ወስደህ 15የኃጥኣንን ብርሃናቸውን ከልክለሃልን? 16ወደ ባሕር ምንጭስ ውስጥ ገብተሃልን? 17ከግርማህስ የተነሣ የሞት በሮች ተከፍተውልሃልን? 18ከሰማይ በታች ያለ የምድርንስ ስፋት አስተውለሃልን? 19“የብርሃን ማደርያው ቦታ የት ነው? 20ትችል እንደ ሆነ፥ 21በዚያን ጊዜ ተወልደህ ነበርና፥ 22በውኑ ወደ በረዶው ቤተ መዛግብት ገብተሃልን? 23ይህስ በጠላትህ ጊዜ 24አመዳይ ከየት ይወጣል? 25ለኀይለኛው ዝናብ መውረጃውን፥ 26ማንም በሌለበት ምድር ላይ፥ 27ባድማውንና ውድማውን ያጠግብ ዘንድ፥ 28የዝናብ አባቱ ማን ነው? 29በረዶስ ከማን ማኅፀን ይወጣል? 30እርሱም እንደ ፈሳሽ ውኃ ይወርዳል። 31“በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ 32ወይስ ማዛሮት የሚባሉትን ከዋክብት በጊዜያቸው ታወጣ ዘንድ፥ 33የሰማይን ሥርዐት፥ 34ደመናውን በቃልህ ትጠራዋለህን? 35መብረቁን ትልከዋለህን? እርሱስ ይሄዳልን? 36ለሴቶች የፈትልን ጥበብና 37የሰማይን ደመና በጥበቡ ሊቈጥር የሚችል ማን ነው? 38እንደ ትቢያ በምድር ተዘርግቷል፤ 39“ለአንበሳዪቱ አደን ታድናለህን? 40በዋሾቻቸው ውስጥ ተጋድመው 41ልጆቹ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፥