1“ስለዚህም ልቤ ደነገጠችብኝ፥ 2የእግዚአብሔርን የቍጣውን ድምፅ ስማ፥ 3እርሱን ወደ ሰማያት ሁሉ ታች፥ 4በስተኋላው ድምፅ ይጮኻል፤ 5ኀያሉ እግዚአብሔር በድምፁ ድንቅ አድርጎ ያንጐደጕዳል፤ 6በረዶውንና ውሽንፍሩን፥ ብርቱውንም ዝናብ 7ሰው ሁሉ ደካማነቱን ያውቅ ዘንድ፥ 8አውሬዎቹም ወደ ጫካው ይገባሉ፥ 9ከተሰወረ ማደሪያውም ችግር፥ 10ከኀያሉ እግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ይመጣል። 11የተመረጡትን በደመና ይሰውራል፤ 12እርሱም ሰው በሚኖርበት ዓለም ላይ፥ 13ይኸውም፥ ለተግሣጽ 14“ኢዮብ ሆይ፥ ይህን ስማ፤ 15እግዚአብሔር ሥራውን እንዳከናወነ 16የደመናትን ክፍሎች፥ 17የአዜብ ነፋስ በተኮሰ ጊዜ ያንተ ልብስህ የሞቀ ነው። 18እንደ ቀለጠ መስተዋት 19ስለዚህ ንገረኝ! ምን እንለዋለን? 20“ሰው በእኔ ዘንድ ሲቆም ዝም እል ዘንድ፥ 21“ብርሃን ለሁሉ የሚታይ አይደለም 22ከሰሜን እንደ ወርቅ የሚያበራ ደመና ይወጣል፤ 23በኀይል ከእርሱ ጋር እኩል የሚሆን፥ 24ስለዚህ ሰዎች ይፈሩታል፤