የኤልዩስ መጨረሻ ንግግር
1ኤልዩስም ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“ገና የምናገረው ነገር አለኝና ጥቂት ታገሠኝ፥ 3ዕውቀቴን ከሩቅ አመጣለሁ፥ 4ቃሌ ሐሰት ያይደለ እውነት ነው። 5“በጥበብ ብርቱና ኀያል የሆነ እግዚአብሔር፥ 6እርሱ የበደለኞችን ሕይወት አያድንም፤ 7ዐይኑን ከጻድቃን ላይ አያርቅም፤ 8በሰንሰለት እጃቸውን የታሠሩ 9ሥራቸውንና መተላለፋቸውን ይነግራቸዋል፥ 10ጻድቃንን ግን ይሰማቸዋል፥ 11ቢሰሙና ቢያገለግሉትም፥ 12ኃጥኣንን ግን አያድናቸውም 13“ግብዞች ግን በልባቸው ቍጣን ያዘጋጃሉ፤ 14ስለዚህም በሕፃንነታቸው ሳሉ ሰውነታቸው ትጠፋለች፥ 15የተቸገረውንና ረዳት የሌለውን አስጨንቀዋልና፥ 16አንተን ግን ከጠላትህ አፍ አድኖሃል፥ 17ፍርድን ለጻድቃን አያዘገይምና። 18ይበድሉ ዘንድ በተቀበሉት መማለጃ ኀጢአት ምክንያት 19በጭንቀት ካሉ ከችግረኞች ልመና የተነሣ 20በእነርሱ ፋንታ ወገኖች እንዲገቡ፥ 21መልካምን አድርግ እንጂ፥ 22“እነሆ፥ ኀያሉ እግዚአብሔር በኀይሉ ያጸናል። 23ሥራውንስ የሚመረምር ማን ነው? 24ሰዎች ሊሠሩት ከሞከሩት በላይ፥ 25ሰው ሁሉ ራሱ፥ 26እነሆ፥ ኀያሉ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም፤ 27የዝናቡም ነጠብጣቦች በእርሱ ይቈጠራሉ። 28የጥንቱ ይበቅላል። 29አንድ ሰው የደመናውን መዘርጋት፥ 30እነሆ፥ በዙሪያው ብርሃኑን ይዘረጋል 31በእነዚህ በአሕዛብ ላይ ይፈርዳል፤ 32በእጁ ብርሃንን ይሰውራል፥ 33ስለ እርሱም ወዳጁ፥