ኢዮብ ራሱን በማጽደቁ ኤልዩስ እንደ ተቃወመ
1ኤልዩስም ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“አንተ ተዋቅሰህ ምን ትላለህ? 3ኀጢአት ብሠራስ ምን አደርጋለሁ? ትላለህ። 4እኔ ለአንተና ለሦስቱ ወዳጆችህ እመልሳለሁ። 5ወደ ሰማይ ተመልከት፥ እይም፤ 6ኀጢአት ብትሠራ በእርሱ ላይ ምን ታደርጋለህ? 7ጻድቅስ ብትሆን ምን ትሰጠዋለህ? 8እንደ አንተ ያለውን ሰው ክፋትህ ይጎዳዋል፤ 9ከግፈኞች ብዛት የተነሣ ሰዎች ይጮኻሉ፤ 10ነገር ግን በሌሊት ጥበቃን የሚያዝዝ ፈጣሪዬ እግዚአብሔር 11እርሱም ከምድር እንስሶች ይልቅ፥ 12በዚያ ስለ ክፉ ሰዎች ስድብ ይጮኻሉ፥ 13እግዚአብሔር በእውነት ክፉ ነገርን ሊያይ አይወድም። 14ክፉ የሚሠሩትን አይሰማቸውም፥ እኔንም ያድነኛል፤ 15አሁን ቍጣውን የሚያውቅ የለምና፥ 16ኢዮብ ግን አፉን በከንቱ ይከፍታል፥