ኤልዩስ የእግዚአብሔርን እውነተኛ ፈራጅ መሆን እንደ ተናገረ
1ኤልዩስ ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፤ 3ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ 4ፍርድን ለራሳችን እንምረጥ፤ 5ኢዮብ እንዲህ ብሎአልና፦ እኔ ጻድቅ ነኝ፥ 6ፍርዴን ሐሰተኛ አደረገብኝ፤ 7መሣለቅን እንደ ውኃ የሚጠጣት፥ 8ፈጽሞ ያልበደለ፥ 9ሰው ከእግዚአብሔር ጕብኝት ሲኖረው 10“ሰለዚህ እናንተ አእምሮ ያላቸሁ ሰዎች ስሙኝ፤ 11ለሰው ሁሉ እንደ ሥራው ይመልስለታል፥ 12በእውነት እግዚአብሔርን ግፍ እንደሚሠራ ታደርገዋለህን? 13ከሰማይ በታች ያለውን ዓለም፥ 14በእርሱ ያለ መንፈሱን፥ 15ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይሞታል፥ 16ያለዚያ ግን ተመከር፥ ይህንም ስማ፤ 17ግፍን የሚጠላ፥ ክፉዎችንም የሚያጠፋ፥ 18ንጉሡን፦ በደለኛ ነህ የሚለው፥ 19እርሱ ግን የክቡርን ሰው ፊት አያፍርም። 20የሚጮኸውንና ሰውን የማይሰማውን ከንቱ ነገር ያገኘዋል፥ 21እርሱ የሰዎችን ሥራ ይመረምራል፥ 22ኀጢአትን የሚሠሩ የሚሰወሩበት ቦታ የለም። 23ሁሉን ከሚያይ ከእግዚአብሔር አያመልጡምና። 24እግዚአብሔር ወደ ታች ወደ ሰዎች ይመለከታል፥ 25ሥራቸውን ያውቃል፥ 26ኃጥኣንን ያጠፋቸዋል፥ 27ከእግዚአብሔር ሕግ ፈቀቅ ያሉ፥ 28እርሱም የድሆችን ጩኸት በእነርሱ ላይ ይመልሳል፥ 29“እርሱ ዕረፍትን ይሰጣል፤ 30ስለ ሕዝቡም ክፋት፥ 31“ኀያሉ እግዚአብሔርን፦ እንዲህ የሚል አለ፥ 32እኔ ራሴ አያለሁ፥ 33በውኑ አንተ ከእኔ ትርቅ ዘንድ፥ 34የልብ ጥበበኞች እንዲህ ይላሉና፦ 35ኢዮብ እንደ ጠቢብ በዕውቀት አይናገርም፥ 36ነገር ግን ኢዮብ ሆይ፥ ተማር። 37በኀጢአቶችህ ላይ እንዳትጨምር፥