1“ከዐይኔ ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ፥ 2የእግዚአብሔር እድል ፋንታ ከላይ፥ 3ሞት ለዐመፀኛ፥ 4እርሱ መንገዴን የሚያይ አይደለምን? 5ከፌዘኞች ጋር ሄጄ እንደ ሆነ፥ 6በእውነተኛ ሚዛን ልመዘን፥ 7እርምጃዬ ከመንገዱ ፈቀቅ ብሎ እንደ ሆነ፥ 8እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፤ 9ልቤ ወደ ሌላ ወንድ ሚስት ተከትሎ እንደ ሆነ፥ 10ሚስቴ ሌላውን ሰው ደስ ታሰኝ። 11የሌላውን ወንድ ሚስት ማርከስ፥ 12ይህ በሕዋሳት ሁሉ የሚነድድ እሳት፥ 13“ወንድ ባሪያዬ ወይም ሴት ባሪያዬ በእኔ ዘንድ በተምዋገቱ ጊዜ፥ 14እግዚአብሔር በመረመረኝ ጊዜ ምን አደርጋለሁ? 15እኔን በማኅፀን የፈጠረ እነርሱንስ የፈጠረ አይደለምን? 16“ድሆች የሚሹትን እንዳያገኙ አድርጌ እንደ ሆነ፥ 17እንጀራዬን ለብቻዬ በልቼ እንደ ሆነ፥ 18እርሱን ከታናሽነቱ ጀምሮ እንደ አባቱ ከእኔው ጋር አሳድጌው ነበር፤ 19ራቁቱን የሆነው ሰው በብርድ ሲሞት አይቼ፥ 20ድሆች አልመረቁኝ እንደ ሆነ፥ 21ብዙ ረዳት እንዳለኝ ተማምኜ 22ትከሻዬ ከመሠረቷ ትውደቅ፥ 23የእግዚአብሔር ግርማ አስደንግጦኛልና፤ 24“ወርቄን በመሬት ውስጥ ቀብሬ እንደ ሆነ፥ 25ሀብቴ በበዛ ጊዜ፥ ደስ ብሎኝ እንደ ሆነ፥ 26የሚያበራ ፀሐይ እንደሚጠፋ 27ልቤ በስውር ተታልሎ እንደ ሆነ፥ 28በልዑል እግዚአብሔር ፊት በዋሸሁ ነበርና 29በጠላቴ ውድቀት ደስ ብሎኝ እንደ ሆነ፥ 30ጆሮዬ መርገሜን ትስማ፤ 31“ቤተ ሰቦቼ እኔ ስራራላቸው፥ 32መጻተኛው ግን በሜዳ አያድርም ነበር፥ 33ታላቅ በደልም በድዬ እንደ ሆነ፥ 34ከብዙ ሕዝብ የተነሣ በፊታቸው ለመናገር አፍሬ እንደ ሆነ፥ 35የሚያደምጠኝን ማን በሰጠኝ! 36በትከሻዬ ላይ እሸከመው ነበር፥ 37ከባለ ዕዳዬ የምቀበለው ሳይኖር 38“እርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ እንደ ሆነ፥ 39ፍሬዋን ለብቻዬ ያለ ዋጋ በልቼ እንደ ሆነ፥ 40በስንዴ ፋንታ እንክርዳድ፥