ምዕራፍ 30።
1“አሁን ግን በዕድሜ ከእኔ የሚያንሱ ለመዘባበት በእኔ ላይ ሳቁ፤ 2የእጃቸው ብርታት ለእኔ ምንድን ነው? 3ትላንት በድካምና በውርደት ከምድረ በዳ ያመለጡ፥ 4እየዞሩ የሚለምኑና የሚበሉ 5“ሌቦች በእኔ ላይ ተነሡ፥ 6በሸለቆው ፈረፈርና በምድር ጕድጓድ ውስጥ 7በገደል ማሚቶው መካከል ይጮኻሉ፤ 8የሰነፎችና የክፉዎች ሰዎች ልጆች ናቸው፤ 9አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። 10ተጸየፉኝ፥ ከእኔም ራቁ፤ 11የቀስቱን አፎት ከፍቶ ክፉ አደረገብኝ፤ 12በኀይሉ ቀኝ ተነሣብኝ፤ 13ፍለጋዬን አጠፋ፤ 14እንደ ወደደ አደረገብኝ፤ 15ድንጋጤ በላዬ ተመላለሰችብኝ፥ 16“አሁንም ነፍሴ በውስጤ ፈሰሰች፤ 17በሌሊት ሁሉ አጥንቶች በደዌ ይነድዳሉ፥ 18ከታላቁ ደዌ ኀይል የተነሣ ልብሴ ተበላሸች፤ 19እርሱ እንደ ጭቃ ረገጠኝ፥ 20ወደ አንተ ጮኽሁ፥ አልሰማኸኝምም፤ 21ምሕረት የሌላቸው ሰዎች ደበደቡኝ፥ 22በኀዘን አኖርኸኝ፥ 23ሞት እንደሚያጠፋኝ አውቃለሁና 24እኔ ራሴ ልታነቅ በወደድሁ ነበር 25ረዳት ለሌለው ሰው አለቀስሁ 26ነገር ግን በጎ ነገርን በተጠባበቅኋት ጊዜ 27ሆዴ ፈላች፥ አላረፈችምም፤ 28በጠባቡ ሄድሁ፥ የሚያሰፋልኝም አጣሁ፥ 29ለሌሊት ዎፍ ወንድም፥ 30ቍርበቴ እጅግ ጠቈረ፥ 31ስለዚህ ሕማሜ መሰንቆ፥