የኢዮብ መጨረሻ ንግግር
1ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦ 2“እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንደ ነበረው ጊዜ፥ 3በራስጌዬ ላይ መብራቴ በበራ ጊዜ፥ 4በበረከት ሁሉ በነበርሁ ጊዜ፥ 5ባለ ሀብት በነበርሁ ጊዜ፥ 6ቅቤ በመንገዴ ይፈስስ በነበረ ጊዜ፥ 7ወደ ከተማዪቱ ገሥግሼ በወጣሁ ጊዜ፥ 8ጐበዛዝት እኔን አይተው ተሸሸጉ፥ 9ኀያላኑም ከመናገር ዝም አሉ፥ 10የሰሙኝም ብፁዕ ይሉኛል። 11የሰማችኝም ጆሮ ብፁዕ አለችኝ፥ 12ድሃውን ከሚጨቁነው እጅ አድኛለሁና። 13ለሞት የቀረበው መረቀኝ፤ 14ጽድቅን ለበስሁ፥ 15ለዕውራን ዐይን፥ 16ለድሃዎች አባት ነበርሁ፥ 17የኀጢአተኞችን መንጋጋ ሰበርሁ፥ 18እኔም እንደምሸመግልና እንደማረጅ፥ 19ውኃ በሥሬ ላይ ይፈስሳል፥ 20ክብሬ በእኔ ዘንድ ታድሶአል፥ 21“ሰዎች እኔን ይሰሙኛል፥ ያዳምጡኝማል፥ 22በነገሬ ላይ ደግመው አይናገሩም፤ 23የተጠማች ምድር ዝናምን ተስፋ እንደምታደርግ፥ 24በእነርሱ ብስቅ አያምኑም፤ 25መንገዳቸውን መረመርሁ፤