1“በእውነቱ ብር የሚወጣበት ቦታ አለ፥ 2ብረትም ከመሬት ውስጥ ይወጣል፤ 3ለጨለማ ወሰንን ያደርጋል፤ 4በአፈር ምክንያት እንደሚከፈል ወንዝ 5እንጀራ ከምድር ውስጥ ይወጣል፤ 6ድንጋይዋ እንደ ሰንፔር፥ 7መንገድዋን ዎፍ አያውቀውም፥ 8የትዕቢተኞች ልጆች አልረገጡአትም፥ 9ሰው ወደ ቡላድ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ 10ከድንጋይ ውስጥ መንዶልዶያ ይወቅራል፤ 11የፈሳሹንም ጥልቀት ይገልጣል። 12“ነገር ግን ጥበብ ወዴት ትገኛለች? 13ሟች ሰው መንገድዋን አያውቅም፤ 14ቀላይ፦ በእኔ ውስጥ የለችም ትላለች። 15ስለ እርስዋም ማንም ምዝምዝ ወርቅ አይሰጥም 16ከአፌር ወርቅም ጋር አትወዳደርም። 17ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ 18ዛጎልና አልማዝ አይታሰቡም። 19የኢትዮጵያ ሉል አይተካከላትም፥ 20“እንግዲያ ጥበብ ከወዴት ትገኛለች? 21በሰው ሁሉ ዘንድ ተረስታለች፥ 22ሞትና ሲኦል ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። 23“እግዚአብሔር መንገድዋን አሳመረ፥ 24እርሱም በሰማይ ያለውን ይመለከታል፥ 25ለነፋስ ሚዛንን 26እነዚህን በፈጠረ ጊዜ እንዲሁ ዐውቆ ቈጠራቸው። 27በዚያን ጊዜ አያት፥ ገለጣትም፤ 28ሰውንም፦ ‘እነሆ፥ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤