1ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ እንዲህም አለ፦ 2“እንደዚህ የፈረደብኝ ሕያው እግዚአብሔርን! 3እስትንፋሴ በእኔ ውስጥ ገና ሳለች፥ 4አንደበቴ ዐመፅን አይናገርም፤ 5እናንተን ማጽደቅ ከእኔ ዘንድ ይራቅ፤ 6ጽድቅን እየሠራሁ አልጠፋም፤ 7ጠላቶች እንደ ኀጢአተኞች ውድቀት፥ 8“ኀጢአተኛ ድኅነትን ተስፋ ያደርግ ዘንድ ለምን ደጅ ይጠናል? 9በውኑ መከራ በመጣበትስ ጊዜ፥ 10በእርሱ ዘንድስ ባለሟልነትን ያገኛልን? 11እኔ ግን በእግዚአብሔር እጅ ምን እንዳለ አስተምራችኋለሁ፤ 12እነሆ፥ ሁላችሁም፥ 13ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ የኀጢአተኛ እድል ፋንታ ናት፥ 14ልጆቹ ቢበዙ ለጥፋት ይሆናሉ፤ 15ለእርሱም የቀሩት ፈጽመው ይሞታሉ። 16እርሱ ብርን እንደ አፈር ቢሰበስብ፥ 17ይህን ሁሉ ጻድቃን ይወስዱታል። 18ቤቱ እንደ ሸረሪት ድር፥ 19ባለጠጋ ይተኛል፥ የሚያነቃውም የለም፤ 20ሥቃይ እንደ ጎርፍ ታገኘዋለች፤ 21የሚያቃጥል ነፋስ ያነሣዋል፥ 22በእርሱም ላይ የማያውቀው ይመጣበታል፤ 23በእርሱም እጁን ያጨበጭብበታል፤