የኢዮብ መልስ
1ኢዮብም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“ማንን ትደግፋለህ? ማንንስ ልትረዳ ትወድዳለህ? 3ለማንስ ታማክራለህ? 4ነገርን ለማን ትናገራለህ? 5ኀያላን ከውኆች በታች፥ 6ሲኦል በፊቱ ራቁቱን ነው፥ 7ሰማይን በባዶ ስፍራ ላይ ይዘረጋል፥ 8ውኃውን በደመና ውስጥ ይቋጥራል፥ 9የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ 10ብርሃን ከጨለማ እስከሚለይበት ዳርቻ ድረስ፥ 11የሰማይ አዕማድ ይንቀጠቀጣሉ፥ 12በኀይሉ ባሕርን ጸጥ ያደርጋል፥ 13የሲኦል በረኞች ለእርሱ አደሉ። 14እነሆ ይህ የመንገዱ ክፍል ነው፤