1ኢዮብም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“ዛሬም ዘለፋዬ ከእጄ እንደ ሆነ ዐወቅሁ። 3እርሱን ወዴት እንደማገኘው ምነው ባወቅሁ! 4የሠራሁት ቢኖር ይነግረኝ ነበረ፥ 5የሚሰጠኝንም ፈውስ አውቅ ነበር፥ 6በኀይሉ ብዛት ቢመጣብኝም እንኳ 7እውነትና ቅንነት ከእርሱ ዘንድ ናቸውና። 8እነሆ፥ ወደ ፊት እሄዳለሁ፥ እንግዲህም አልኖርም፤ 9ወደሚሠራበትም ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተውም፤ 10መንገዴን ፈጽሞ ዐወቀ፥ 11እንደ ትእዛዙ እወጣለሁ፥ 12ከትእዛዙም አላለፍሁም፤ 13“ስለ ፍርድ የሚከራከር ማን ነው? 14ስለዚህም እኔ ስለ እርሱ ቸኰልሁ፤ 15ስለዚህ በፊቱ ደነገጥሁ፤ 16እግዚአብሔር ግን ልቤን አቀለጠው፥ 17ጨለማም እንደሚመጣብኝ፥