የሦስተኛው ዙር ንግግር
1ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“በውኑ ማስተዋልንና ዕውቀትን የሚያስተምር፥ 3አንተ በሥራህ ንጹሕ ከሆንህ እግዚአብሔርን ምን ያገደዋል? 4አንተንስ ተቈጣጥሮ ይዘልፍሃልን? 5“ክፋትህስ የበዛ አይደለምን? 6የወንድሞችህን መያዣ በከንቱ ወስደሃል፥ 7ለተጠማ ውኃ አላጠጣህም፥ 8ፊታቸውን አይተህ ያደነቅሃቸው አሉ፥ 9መበለቶችን ባዶአቸውን ሰድደሃቸዋል፥ 10ስለዚህ አሽክላ ከብቦሃል፥ 11ብርሃኑም ጨለማ ሆነብህ፥ 12“ልዑል የወደደውን ያደርግ ዘንድ የሚገባው አይደለምን? 13አንተም እንዲህ ብለሃል፦ ኀያል እርሱ ምን ያውቃል? 14የጠቈረ ደመና ጋርዶታል አያይምም፤ 15በውኑ ጻድቃን ሰዎች የረገጡአትን 16ጊዜያቸው ሳይደርስ ተነጠቁ፤ 17እግዚአብሔር ምን ያደርገናል? 18ነገር ግን ቤታቸውን በመልካም ነገር ሞላ፤ 19ጻድቃንም አይተው ሳቁ፤ 20በእውነት ሀብታቸው ጠፋ፥ 21“አሁንም መታገሥ ትችል እንደ ሆነ፥ 22ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ 23ብትመለስ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ራስህን ብታዋርድ፥ 24በዓለቱ ቋጥኝ ላይ ለራስህ መዝገብን ታኖራለህ። 25ሁሉን የሚችል አምላክም ከጠላቶችህ ይረዳሃል። 26በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ታገኛለህ። 27ወደ እርሱም ትጸልያለህ፥ እርሱም ይሰማሃል፤ 28የጽድቅህንም ብድራት ይሰጥሃል። 29ራስህን ብታዋርድ ሰውም ኰራብኝ ብትል፥ 30ንጹሕን ሰው ያድነዋል፤