የኢዮብ መልስ
1ኢዮብም መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ 2“እኛ አጽናናነው እንዳትሉኝ፥ 3እናገር ዘንድ ዝም በሉ፤ 4ሰው የሚዘልፈኝ አይደለም፤ 5ወደ እኔ ተመልከቱ፥ ተደነቁም፤ 6እኔ ባሰብሁ ቍጥር እጨነቃለሁ፤ 7ስለ ምን ኀጢኣተኞች በሕይወት ይኖራሉ? 8ዘራቸው በፊታቸው ከእነርሱ ጋር ጸንቶ ይኖራል፤ 9ቤታቸው በብልፅግና የተሞላ ነው፤ የሚያስፈራቸውም የለም። 10በሬዎቻቸው አይመክኑም፤ 11እነርሱም እንደ በጎች ለዘለዓለም ይጠበቃሉ፤ 12በገናና መሰንቆ ይዘው ይዘምራሉ፤ 13ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ፤ 14እግዚአብሔርንም፦ እንዲህ ይሉታል፦ ከእኛ ዘንድ ራቅ፤ 15እንገዛለትስ ዘንድ እርሱ ምን ይችላል? 16“እነሆ፥ በጎነታቸው በእጃቸው ውስጥ አለች፤ 17የኃጥኣን መብራት ትጠፋለች፤ 18በነፋስም ፊት እንደ ገለባ፥ 19ልጆቹ ሀብቱን አያገኙም። 20ዐይኖቹ ልጆቹ ሲወጉ ያያሉ፤ 21የወደደውን በቤቱ ውስጥ ያደርጋል። 22ጥንቱን ዕውቀትንና ምክርን የሚያስተምር እግዚአብሔር አይደለምን? 23አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ፥ 24በውስጡ ስብ ሞልቶአል፥ 25ሌላውም ሰው መልካምን ነገር ከቶ ሳይበላ 26ሁሉም በአፈር ውስጥ በአንድ ላይ ይተኛሉ፤ 27እነሆ፥ ደፍራችሁ፥ 28እናንተ፦ የአለቃው ቤት የት ነው? 29መንገድ ዐላፊዎችን ጠይቋቸው፤ 30ኀጢአተኛውን ክፉ ቀን ትጠብቀዋለች፤ 31መንገዱን በፊቱ የሚናገር ማን ነው? 32እርሱን ግን ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ 33የሸለቆው ጓል ይጣፍጥለታል፤ 34ለምን በከንቱ ታጽናኑኛላችሁ?