የሶፋር ሁለተኛ ንግግር
1አሜናዊውም ሶፋር መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ 2“እንደዚህ እንደምትመልስ አልጠረጠርሁህም ነበር፤ 3የትምህርቴን ጥበብ ልንገርህ፤ ስማኝ፤ 4ሰው በምድር ላይ ከተፈጠረ፥ ከድሮ ዘመን ጀምሮ፥ 5የኀጢኣተኞች ደስታ ታላቅ ሰልፍ ነው፥ 6መባው ወደ ሰማይ ቢወጣ፥ 7እነሆ ተደላድያለሁ በሚልበት ጊዜ ለዘለዓለም ይጠፋል። 8እንደ ሕልም ይበርራል፤ እርሱም አይገኝም፤ 9ዐይን አየችው፤ ነገር ግን ዳግመኛ አታየውም፤ 10የተዋረዱ ሰዎች ልጆቹን ያጠፋሉ፤ 11ጭንቀት በአጥንቶቹ ሞልቶአል፤ 12“ክፋት በአፉ ውስጥ ብትጣፍጠው፤ 13ቢጠብቃትም፥ ባይተዋትም፤ 14ፈጽሞ ራሱን መርዳት አይችልም። 15በዐመፅ የሚሰበሰብ ሀብትም ይጠፋል፤ 16የእባብን መርዝ ይጠባል፤ 17የመንጋዎቹንም ጥጆች፥ 18ለማይቀምሰው፥ ለማይታኘክና ለማይዋጥ ሀብት 19የደካሞችን ቤቶች አፍርሶአልና፤ 20ለንብረቱ ጥበቃ የለውም፤ 21ለሀብቱ ትርፍ የለውም፤ 22በጠገበ ጊዜ ይጨነቃል፤ 23“ሆዱን ቢያጠግብ፥ 24ከሰይፍም ኀይል አያመልጥም፤ 25ቀስቱም በሥጋው ውስጥ ያልፋል። 26ጨለማ ሁሉ ይጠብቀዋል፤ 27ሰማይ ኀጢኣቱን ይገልጥበታል፤ 28ጥፋትም ቤቱን ወደ ፍጻሜ ያመጣታል። 29ከእግዚአብሔር ዘንድ የኀጢአተኛ ሰው እድል ፋንታው፥