የኢዮብ መልስ
1ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ፦ 2“ነፍሴን የምትነዘንዙአት፥ 3ዐሥር ጊዜ ትናገሩኛላችሁ፥ ትሰድቡኛላችሁም፤ 4በእውነት እኔ ከበደልሁ፤ 5ወዮልኝ! አፋችሁን በእኔ ላይ ከፍ ከፍ ታደርጋላችሁና፤ 6እንግዲህ እግዚአብሔር እንደ አወከኝ፥ 7እነሆ፥ በዘለፋ እደክማለሁ፤ 8ዙሪያዬ ታጥሯል፤ መተላለፊያም የለኝም፤ 9ክብሬን ገፈፈኝ፤ 10በዚህና በዚያ አፈረሰኝ፤ እኔም ሄድሁ፤ 11በታላቅ ቍጣም ያዘኝ 12ሠራዊቱ አብረው በእኔ ላይ መጡ፥ 13“ወንድሞች ተለዩኝ፥ 14ዘመዶች አልተረዱኝም፥ 15ቤተሰቦችና ሴቶች አገልጋዮች ሊያዩኝ አልፈቀዱም፤ 16አገልጋዮችን እጠራቸዋለሁ፤ 17ሚስቴን እለማመጣታለሁ፤ 18ለዘለዓለም ተስፋ ቈረጡብኝ። 19ያዩኝ ሁሉ ተጸየፉኝ፤ 20ቍርበቴ ከሥጋዬ ጋር ይበጣጠሳል። 21እናንተ ወዳጆቼ ሆይ፤ ማሩኝ፤ ማሩኝ፤ 22ስለ ምን እናንተ እንደ እግዚአብሔር ታሳድዱኛላችሁ? 23ቃሌን ማን በጻፈው! 24ማን በብረት ብርዕና በእርሳስ፥ 25እኔን ግን የሚቤዠኝ ሕያው እንደ ሆነ፥ 26ይህ ቍርበቴም ከጠፋ በኋላ፥ 27እኔ ራሴ አየዋለሁ፤ ዐይኖቼም ይመለከቱታል፤ 28“በፊቱ ምን እንናገራለን? 29እናንተ ሐሣርን ፍሩአት፥