1ነፍሴን የሚያወጣት ያስጨንቀኛል 2እየለመንሁ ደከምሁ፤ 3ከእኔ ጋር አጋና የሚማታ ማን ነው? 4ልባቸውንም ከጥበብ ሰውረኸዋል፤ 5ለብዝበዛ ባልንጀሮቹን አሳልፎ የሚሰጥ ሰው፥ 6ለአሕዛብም ምሳሌ አደረግኸኝ፤ 7ዐይኖች ከእንባ የተነሣ ፈዘዙ፥ 8ደስታዬን ተማምኛት ነበር፤ ነገር ግን ጠፋችብኝ፤ 9ነገር ግን ወደ መንገዴ እንደ ምመለስ እተማመናለሁ፤ 10ነገር ግን እናንተ ሁሉ ወደዚህ መጥታችሁ ታዩኛላችሁ፤ 11“ዘመኖች በጩኸት አለቁ፤ 12ቀኑ ሌሊት ሆነብኝ። 13ብዘገይም ሲኦል ቤቴ ናት፤ 14ሞትን፦ አንተ አባቴ ነህ አልሁት፤ 15እንግዲህ ተስፋዬ ወዴት ናት? 16ከእኔስ ጋር ወደ መቃብር ትወርዳለችን?