1ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ፦ 2“እንደዚህ ያለ ብዙ ነገር ሰማሁ፤ 3የመጣላችሁን ሁሉ ያለ ልክ ትናገራላችሁ፦ 4እኔ ደግሞ እናንተ እንደምትናገሩ እናገር ነበር፤ 5እኔም ነገርን እነግራችሁ ነበር፤ 6ባፌም ኀይል ቢኖረኝ ኖሮ፥ 7እኔ ብናገር ቍስሌ አይድንም፤ 8አሁን ግን የዕብድ ቍርጥራጭና ብጥስጣሽ አደረግኸኝ፤ 9ሐሰቴም በእኔ ላይ ተነሣች፤ 10በቍጣው ጣለኝ፤ 11ዐይኖችን አፍዝዞ ጋረደኝ፤ 12እግዚአብሔር ለጠማማ ሰው አሳልፎ ሰጠኝ፤ 13ተዘልዬ ስኖርም ጣለኝ፤ የራስ ጠጕሬን ይዞ ነጨው፤ 14በጦር ከበቡኝ፤ 15በውድቀት ላይ ውድቀትን አደረሱብኝ፤ 16በቍርበቴ ላይ ማቅ ሰፉ፤ 17ሆዴ በልቅሶ ተቃጠለ፤ 18ነገር ግን በእጄ ዐመፅ የለም፤ 19መሬት ሥጋዬን ይሸፍነው ይሆን? 20“አሁንም፥ እነሆ፥ ምስክሬ በሰማይ አለ፤ 21ጸሎቴ ወደ እግዚአብሔር ትድረስ፥ 22የሰው ልጅ ከባልንጀራው ጋር እንደሚምዋገት፥ 23የተቈጠሩ ዘመኖች ደረሱ፤