የኤልፋዝ ሁለተኛ ንግግር
1ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“በውኑ ጠቢብ ሰው እንደ ነፋስ በሆነ ዕውቀት ይመልሳልን? 3ከከንቱ ነገር፥ 4አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ትተሃልን? 5ከአፍህ ንግግር የተነሣ መጠንህ ይታወቃል፥ 6የሚፈርድብህ አፍህ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም፤ 7በውኑ ከሰው ቀድመህ የተፈጠርህ ሰው አንተ ነህን? 8የእግዚአብሔርንስ ትእዛዝ ሰምተሃልን? 9እኛ የማናውቀውን አንተ ምን ታውቃለህ? 10በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ፥ 11ጥቂት ብትበድል ተገረፍህ፥ 12“ልብህስ ለምን ይደፍራል? 13በእግዚአብሔር ፊት በቍጣ ትመልስ ዘንድ፤ 14ንጹሕ ይሆን ዘንድ ሟች ሰው ማን ነው? 15እነሆ፥ በቅዱሳኑ እንኳ አይታመንም፤ 16ይልቁንስ አስጸያፊና የረከሰ፥ 17“ስማኝ ልንገርህ፥ 18ጠቢባን የተናገሩትን፥ 19ምድር ለእነርሱ ብቻ ተሰጥታለችና፤ 20የኃጥእ ሰው ዕድሜው በጭንቅ ያልፋል፥ 21የሚያስደነግጥ ድምፅም በጆሮው ነው፤ 22ከጨለማ ተመልሶ እንዲወጣ ተስፋ የለውም፥ 23ለአሞራዎችም ምግብ ሆኖ ተሰጥቶአል 24መከራና ጭንቀት ይመጡበታል፤ 25እጁን በእግዚአብሔር ላይ ዘርግቶአልና፥ 26በደንዳና አንገቱና በወፍራሙ በጋሻው ጕብጕብ፥ 27በስብም ፊቱን ከድኖአልና 28በተፈቱም ከተሞች ውስጥ ይኖራል፥ 29“እርሱ ባለጠጋ አይሆንም፤ ሀብቱም አይጸናም፤ 30ከጨለማ በምንም አያመልጥም፤ 31ለመኖር ተስፋ አያደርግም፤ 32ቀኑ ሳይደርስ መከሩ ይጠፋል፥ 33ጮርቃውም ይረግፋል፤ 34ለኃጥኣን ሁሉ ሞት ምስክራቸው ነው፥ 35በሆዳቸው ጭንቅትን ይፀንሳሉ፥