1“ከሴት የተወለደ ሟች ሰው 2እንደ አበባ ይወጣል፥ ይረግፋልም፤ 3እንደዚህስ ያለውን ሰው አንተ የምትመረምረው አይደለምን? 4ከርኵሰት የሚነጻ ማን ነው? 5በምድር ላይ አንድ ቀንም እንኳ ቢኖር፤ 6“እንደ ምንደኛ ሕይወቱን እንዲጠባበቃት፥ 7ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ ተስፋ አለው፤ 8ሥሩም በምድር ውስጥ ቢያረጅ፥ 9ከውኃ ሽታ የተነሣ ያቈጠቍጣል፤ 10ሰው ግን ከሞተ ፈጽሞ ይተላል፤ 11ባሕር ይጐድላል፤ 12ሰውም ከተኛ በኋላ 13“በመቃብር ውስጥ ምነው በጠበቅኸኝ ኖሮ! 14ሰው የሕይወቱን ዘመን ፈጽሞ ከሞተ በኋላ በሕይወት የሚኖር ቢሆን 15በጠራኸኝም ጊዜ በመለስሁልህ ነበር፤ 16አሁን ግን ኀጢአቶችን ቈጥረሃል፤ 17መተላለፌን በከረጢት ውስጥ አትመሃል፥ 18ተራራ ሲወድቅ ይጠፋል፥ 19“ውኆች ድንጋዮችን ይፍቃሉ፤ 20ለዘለዓለም ታስወግደዋለህ፥ እርሱም ያልፋል፤ 21ልጆቹ ቢበዙ አያያቸውም 22ነገር ግን የገዛ ሥጋው በሕማም ይሠቃያል፥