1“እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዐይኔ አየች፤ 2እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፤ 3ነገር ግን ለእግዚአብሔር እናገራለሁ፤ 4እናንተ ግን የዐመፅ ባለ መድኀኒቶች፥ 5ላዳምጣችሁ አይገባኝም፥ 6“አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ 7በውኑ በእግዚአብሔር ፊት የምትናገሩ አይደላችሁምን? 8ከእርሱ ወደ ኋላ ትመለሳላችሁን? 9እርሱ ቢመረምራችሁ መልካም ነው፥ 10በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ 11ጥንቱን ኀይሉ አያስፈራችሁምን? 12ምሳሌያችሁ እንደ አመድ ዐላፊ ነው፤ 13ዝም በሉ፤ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፤ 14ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፤ 15እነሆ፥ ኀያሉ እጁን በእኔ ላይ ቢጭን፥ 16ዝንጉ ሰው በፊቱ አይገባምና 17ነገሬን ስሙ ስሙ፥ 18እነሆ፥ ወደ ፍርዴ ቀርቤአለሁ። 19አሁን ፈጽሜ ዝም እል ዘንድ፥ 20“ነገር ግን ሁለት ነገርን ስጠኝ፤ 21እጅህን ከእኔ አርቅ፤ 22ከዚህም በኋላ ትጠራኛለህ፥ እኔም እመልስልሃለሁ። 23ኀጢአቶችና በደሌ ምን ያህል ናቸው? 24“ፊትህን ከእኔ የሰወርህ፥ 25በነፋስ እንደ ረገፈ ቅጠል ታፍሰኛለህን? 26ክፉ ነገርን ጽፈህብኛልና፤ 27እግሮችንም በድጥ አሰነካከልህ፥ 28እኔ እንደ አረጀ ረዋት፥