የኢዮብ መልስ
1ኢዮብም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“በእርግጥ እናንተ ዓይነተኞች ሰዎች ናችሁ፤ 3ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ልብ አለኝ። 4እግዚአብሔርን የጠራሁ እርሱም የመለሰልኝ እኔ፥ 5እርሱ በተወሰነው ዕድሜ በሌሎች እንዲወድቅ፥ 6እግዚአብሔርን የሚያስቈጡትን ሰዎች፥ 7“አሁን ግን እንስሶችን ጠይቅ፥ ያስተምሩህማል፤ 8ለምድር ንገራት፥ 9የእግዚአብሔር እጅ ይህን ሁሉ እንዳደረገ 10የሕያዋን ሁሉ ነፍስ፥ 11ዦሮ ነገርን የሚለይ አይደለምን? 12በረዥም ዘመን ጥበብ፥ 13በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኀይል አለ፤ 14እነሆ፥ እርሱ ቢያፈርስ፥ ማን ይሠራል? 15እነሆ፥ ዝናብን ከሰማይ ቢከለክል ምድርን ያደርቃታል፤ 16ኀይልና ብርታት በእርሱ ዘንድ ናቸው፤ 17መካሮችንም እንዲማረኩ ያደርጋቸዋል፤ 18ነገሥታትንም በዙፋን ያስቀምጣቸዋል፤ 19ካህናተ ጣዖትን እንዲማረኩ ያደርጋቸዋል፤ 20ከታመኑ ሰዎችም ቋንቋን ይለውጣል፤ 21በአለቆች ላይ ውርደትን ያመጣል፥ 22ጥልቅ ነገርን ከጨለማ ይገልጣል፤ 23አሕዛብን ያቅበዘብዛቸዋል፤ ያጠፋቸዋልም፤ 24የምድር አለቆች ማስተዋልን ይለውጣል። 25ብርሃንም ሳይኖር በጨለማ ይርመሰመሳሉ፤