የሶፋር ንግግር
1አሜናዊው ሶፋር መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ 2“ብዙ እንደምትናገር እንዲሁ መስማት አለብህ። 3ንግግር አታብዛ፤ 4አንተ፦ በሥራዬ ንጹሕ ነኝ 5ምነው እግዚአብሔር ቢናገርህ! 6የጥበቡን ኀይል ቢገልጥልህ! 7“የእግዚአብሔርን ፍለጋ ልትመረምር ትችላለህን? 8ሰማይ ከፍ ያለ ነው፤ ምን ልታደርግ ትችላለህ? 9ርዝመቱ ከምድር ይልቅ ይረዝማል፥ 10እርሱ ሁሉን ቢገለብጥ፥ 11እርሱ የኃጥኣን ሰዎች ሥራን ያውቃል፤ 12ነገር ግን በከንቱ ነገርን የሚፈልግ ሰው፥ 13አንተ ልብህን ንጹሕ ብታደርግ፥ 14በእጆችህ በደል ቢኖር ካንተ አርቀው፤ 15በዚያን ጊዜ ፊትህ በንጹሕ ውኃ እንደ ታጠበ ያበራል፥ 16መከራህንም እንዳለፈ ማዕበል ትረሳለህ፥ 17ጸሎትህ እንደ አጥቢያ ኮከብ ይሆናል። 18ተስፋህንም ታገኝ ዘንድ ተዘልለህ ትቀመጣለህ፤ 19ታርፋለህ፥ የሚዋጋህም የለም፤ 20የኃጥኣን መድኀኒታቸው ታልቃለች።