ሙሴ ለመጨረሻ ጊዜ እስራኤልን መባረኩ
1የእግዚአብሔር ሰው ሙሴ ሳይሞት የእስራኤልን ልጆች የባረከባት በረከት ይህች ናት። 2እንዲህም አለ፦ 3ለሕዝቡም ራራላቸው፤ 4ሙሴም ለያዕቆብ ማኅበር ርስት የሆነውን ሕግ አዘዘን። 5የሕዝቡ አለቆች ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ ጋር በተሰበሰቡ ጊዜ፥ 6ሮቤልን እፈልገዋለሁ፤ አይሙትብኝ፤ 7የይሁዳም በረከት ይህች ናት፤ 8ስለ ሌዊም እንዲህ አለ፥ 9እናቱንና አባቱን አላየኋችሁም ላለ፥ 10ፍርድህን ለያዕቆብ፥ 11አቤቱ ኀይሉን ባርክ፤ 12ስለ ብንያምም እንዲህ አለ፦ 13ስለ ዮሴፍም እንዲህ አለ፦ 14ከፀሐይ መውጣት ከሚገኘው ፍሬ፥ 15ከቀደሙትም ተራሮች ከፍተኛነት፥ 16በየወቅቱም ከምድሪቱ ምላት፥ 17ውበቱ እንደ ላም በኵር ነው፤ 18ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፦ 19አሕዛብን ያጠፉአቸዋል፤ 20ስለ ጋድም እንዲህ አለ፦ 21በዚያ ከሕዝቡ ገዦች ጋር የተሰበሰቡ የአለቆች ምድር እንደ ተከፈለች፥ 22ስለ ዳንም እንዲህ አለ፦ 23ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦ 24ስለ አሴርም እንዲህ አለ፦ 25ጫማህ ብረትና ናስ ይሆናል፤ 26እንደ ፍቁሩ አምላክ ማንም የለም፤ 27እግዚአብሔርም ፊት ለፊት፥ 28እስራኤልም ተማምኖ፥ 29እስራኤል ሆይ ብፁዕ ነህ፤