ስለ ሴቶች የተሰጠ ምክር
1ክፉ ትምህርትን እንዳትማርብህ፥ 2ኀይልህን እንዳታደክምብህ፥ 3በወጥመድዋ እንዳትያዝ 4በዘፈኗ እንዳታስትህ 5ፈቃዷ እንዳያስትህ 6ርስትህን እንዳታጣ 7በከተማዎቹ መንገድ ዙሪያ አታማትር፤ 8ከመልከ መልካም ሴት ዐይንህን መልስ፤ 9ከጐልማሳ ሚስት ጋር አትቀመጥ፤ 10ድንገተኛ ወዳጅ እንደ እርሱ አይሆንህምና፥ 11እንደሚጠፉ አታውቅምና 12የክፉዎች ሰዎችም ተድላቸው አያስጐምጅህ፤ 13በሞት ከሚቀጡ መኳንንት ፈጽመህ ራቅ፤ 14የተቻለህን ያህል ለባልንጀራህ መልካም አድርግለት፤ 15ጉዳይህም ከዐዋቂዎች ጋር ይሁን፤ 16ድሆች ሰዎች በምሳሕ ጊዜ ይኑሩ፤ 17ሥራው በብልሃተኛው እጅ ይከናወናል፤ 18ተናጋሪ ሰው በከተማው አስፈሪ ነው፥